እውን ፍልስፍና ያሳብዳልን? ለምን!? ብዙ ሰውችስ የፍልስፍና መፅሀፍት (በተለይ የኦሾን) እያነበቡ ለምን እራሳቸውን ያጠፋሉ!?
Jun 25, 2021ምክንያቱም ከመጀመሪያውም ስያነቡት አእምሯቸውን አስፍተው ስለማያነቡ ነው.... በሌላ አነጋገር be lieloch መፃሕፍት አእምሯቸውን ገንብተው slalehone ኦሾን ያነበቡት ያብዳሉ.... Lilagnaw ደሞ ኦሾ ሰይጣናዊ ልምምድን ስለሚያበረታታ የሱን መፃህፍት ያነበቡ ሰዎች ያንን ልምምድ ለመለማመድ ይዳረጋሉ so ሰይጣናዊ ልምምድ ደሞ አሳብዶ lemotm ይዳርጋል.... ግን እንደኔ የ ሁለቱም አሳቦች ውህደት አንደሆነ አምናለሁ ስለ አምነትህ አና ስለ ነገሮች ያለህን ግንዛቤ ቀለል ባሉ ለመረዳት በማያዳግቱ መፃህፍት ሳታሰፋ ዘለህ የ ፍልስፍና መፅሐፍ ላይ መጣድ ከ ጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል.... ብዬ አምናለሁ : :
Jun 25, 2021