#other
Guys, ATM ካርዴን ሩቅ ቦታ ትቼው ሄድኩ... ፣ እና አካውንት የከፈትኩበት ባንክ ሄጄ ጠፋብኝ ምናምን ብላቸው ሌላ ይሰጡኛል? ክፍያ ምናምንስ አለው?
Jun 25, 20215 engagements
Guys, ATM ካርዴን ሩቅ ቦታ ትቼው ሄድኩ... ፣ እና አካውንት የከፈትኩበት ባንክ ሄጄ ጠፋብኝ ምናምን ብላቸው ሌላ ይሰጡኛል? ክፍያ ምናምንስ አለው?
Jun 25, 2021awo PIN kutrikin kawekew yisetukal
Jun 25, 2021ከ15 ቀን እስከ 1 ወር ድረስ ይፈጃል በዛ ላይ ያወጣህበት ብራንች መሆን አለበት አብዛኛው ባንክ
Jun 25, 202150birr kefye eyetebeku new enem endante teftobgn
Jun 25, 2021Yaleminim kifiya yesetuhal...
Jun 25, 2021Aw yebfitun azgiteh Addis mawtat tichilalk 50 or 100 br nw kifyaw
Jun 25, 2021