ከፍቅረኛዬ ጋር አብረን መሆን ከጀመርን ሁለት አመት ሊሆነን ነው በበፊቱ ህይወቴ ብዙ መጥፎ ነገሮችን አሳልፌያለሁ ስለነዚህ ነገሮች ለርሡም ምንም ሳልደብቅ ነግሬዋለሁ እና የሆነ ጊዜ ላይ አላደርግም ብዬ ምዬ የነበረውን ነገር ሳደርግ አገኘኝ ግን እኔ ያኔ ለራሴ ያደረግኩበት አሳማኝ ምክንያት ነበረኝ ለሱ ግን እምነቴን ማጉደሌ ብቻ ነው የተሠማው ...አሁን ላይ ምንም ነገር ላደርግ ስል ወዳለፈው ህይወትሽ ልትመለሺ ነው ይለኛል ፍፁም አያምነኝም ከዛም ብሶ ያለፈውን ነገር እያስታወሰ ይወቅሠኛል እና የማማክራችሁ ያጣሁትን እምነት እንዴት ነው መልሼ ማግኘት የምችለው እና ደሞ ያሳለፍኩትን ህይወት መናገሬ ስህተት ነበር? ምክንያቱም እሡን ባያውቅ እኮ እያነሳ አያሳምመኝም ነበር አደል ...ምን ትሉኛላችሁ
Jun 25, 2021Mejemeria ahun ezih lay yetsafshiwn smetshin bedemb asrejiw ena dgami endezi endaynagerish ngeriw edil schiw.. yhen awrtachihu gin negeru ketedegeme yhen lij teyiw aytekmshm
Jun 25, 2021