#ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እንዴት ናችሁ ✋✋✋ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር በአካል ተገናኝተን አናውቅም😱 በ tg ማዉራት ከጀመርን 2 ወር ሊሞላን ነዉ ለሷ ያለኝ ስሜት ከግዜ ወደ ግዜ መለወጥ ጀምሯል ስታዝን አብሪአት አዝናለሁ😭 ደስ ሲላትም እንደዛው😀 እና በጣም ግራ እየገባኝ ነዉ🤔🤔 የሆነ መፍትሔ ስጡኝ ፍቅር ከመላመድ ይመጣል እንዴ??
Jun 25, 2021ሲጀመር ፍቅር መላመድ ነው ግን በ tg አይደለም
Jun 25, 2021