Hy gbi sngeba koy ene mlew shantacn wst yalewn eka locker wst karegn bhuaka shantawn yet nw mnaregw yaw esum endayserk meces locker wst ayclwma
Jun 24, 2021Gibi 4th year temari negn ena ... Ke amet wede amet ሳድግ ልብ ብዬ ሳየው ለካስ የሻንጣዬ size እየቀነሰ ነው የመጣው ግቢ ስገባ ልብሶቼን በትልቅ ቦርሳ ይዤ ነበር የገባሁት በዚህ አመት ግን በቢጫዋ ፌስታል ነው😂😂 Man ሻንጣ መያዝ ሸክም ብቻ ነው ... ከቻልክ ልብሶችህን ቀለል ባለ ቦርሳ ያዛቸው ፣ ከቦርሳ ከበዙብህ ደግሞ በፌስታል ሰው ምን ይለኛል ብለህ እንዳትጨነቅ ፣ ጊቢ ውስጥ ማንም ስላንተ don't care. .. ሁሉም የራሱን life ነው የሚኖረው ደግሞ ኮተት አታብዛ ፣ የምትጠቀመውን እቃ ብቻ ያዝ ግን አደራ ያን የሚጎተተውን ሻንጣ ይዘህ እንዳትመጣ ፣ ፍሬሽ እንደሆንክ ታስባትታለህ😁😁
Jun 25, 2021