ቆንጆ ለመባል ምንድነው መስፈርቱ? ማለት እከሌ ቆንጆ ነው እከሊት ቆንጆ ናት ስንል ምንም ባማከለ ነው? ትንሽ ግራ ገብቶኛል ነው:: ቆይ ግን ለናንተ ቁንጅና ምንድነው?
Jun 24, 2021Well endesewu yeleyayal lene gn konjo new melew 1 sew ከልቡ ፈገግ ሲል እና ትሁት ሰው ለኔ ውብ ነው ,ፈገግታ it is not about teeth arrangement or smt else ግን ሰው ከልቡ ሲስቅ አያምርም ብዙ ሰው እንደ ሰውየው ይወስናል ይሉኛል ለኔ ግን beauty new 😍
Jun 24, 2021