ጓደኞቼ plzzz ምከሩኝ እስኪ ተፈጥሮዬ ነው መሰለኝ በጣ...ም እቀናለው የሰው ደስታ አያስደስተኝም እንዳውም እናደዳለው እና ይህን ባህሪዬን እንዴት መለወጥና ማስተካከል እችላለው
Jun 24, 2021አንተ ባለህ ነገር ተደሰት ራስህን ከሌላ ጋር አታወዳድር የቅናት ጥሩ አለው ስልህ ከዛ ሰው ስኬት ተነስተህ ራስህን ለተሻለ ነገር ማነሳሳት ግን ሌላኛው ቅናት መጥፎ ነው የሰዎች ስኬት የሚያናድድህ ከሆነ ለሌላ መጥፎ ነገርም ያጋልጥሀል ለሴጣን መንገድ አትክፈትለት ራስህን ከማንም ገር አታወዳድር
Jun 24, 2021