"ምንም" ማለት ግን ምን ማለት ነው ሰዎች? ለምሳሌ ሰው ብል አምሮአችሁ ውስጥ የሰው ምስል ይፈጠራል ዛፍ ብል ደሞ የዛፍ...ልክ እንደዚ "ምንም" ስል በአምሮአችሁ የሚመጣው ምስል ምን አይነት ነው??? ባዶ በረሃ ብቻ እንዳትሉኝ ቢያንስ እኮ there is sand and air wc is something! even deep space endatelugn there is "darkness". Yeah it may not be matter but still it is something created ! Good example to brif my question could be: in religion "there is nothing beyond the 7th sky" ymil ngr ale. now wats tat nothing??? how do u picture it???
Jun 23, 2021ምንም የተባለው ምንም የሚባል ነገርን መረዳት ለማንችለው ለኛ ነው ከ ሰባቱ ሰማያት በላይ ምንም የለም? እንደዛ ሲባል አላውቅም እና ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ስለዚህ ምንምን ፈጣሪ ሊረዳው የሚችል ነገር ብቻ ነው ብዬ ነው ማምነው ውሃን አይቶ ለማያውቅ ውሃን ማብራራት እንደሚከብድ ምንምን ለመረዳት ከሰው በላይ መሆን ይጠይቃል
Jun 24, 2021