bezih group lay bzu gize #relationship tyakewoch lay hule yemnsemaw tetalan ,teleyayen mnamn new, relationship laljemeru tlk yemeleyet fracha yemifetr new friendshipn eskemetlat mefratm yemiaders new bye asbalehu eski be relation lay des yemil guadegnnet yalachhu temokruachhun agarun yagetemachhun chgroch endet endetewetachut meleyayet mefthe endalhone endezihm ale blo maseb endichal btadergun des ylegnal❤️
Jun 23, 2021የተገናኘነዉ ከ 2 አመታት በፊት ነበር ጎረቤት ተጠርቼ.. አሁን ራሱ ያንን ቀን ሳስታዉስ በደስታ ፊቴ ይፈካል በርግጥ አንዳንድ ጊዜ እኛ ቤትም አያት ነበር የልጅ ነገር ሆኖ ቤተሰቦቼን አስተዋዉቁኝ ብያቸዉም ነበር ግን ልጅ ነህ እንቅልፍ ትነሳሀለች እያሉ ወደ ፊት ትደርስበታለህ እያሉ እንዳላገኛት ይከለክሉኝ ነበር.. እና ያኔ እሷን ካወኩበት ቀን ጀምሮ ደስተኛ ነኝ አይደብረኝም ሁሌ ንቁ ነኝ ተስፋ እንዳልቆርጥ እንዳልተኛ ታበረታታኛለች እናም ሂወቴን ያለሱዋ ስስለዉ ይከብደኛል, ስትናፍቀኝ ሁላ ያዛጋኛል.. አይ ቡና!
Jun 24, 2021