Guys, First date MN memsel alebet I mean botaw hunetaw mnamn malet feta liyasbil yemichil neger mndnew
Jun 23, 2021ቀለል ያለ ቦታ ግን ብዙ ጫጫታና ግርግር የሌለው ረዘም ያለ ሰዓት ልታወሩበት የምትችሉት። እና መተዋወቂያ ሳይሆን መግባቢያ አድርገው። ማለት ስለሷ በጥልቀት መጠየቅ ወይም ስላንተ ከ ሀ እስከ ፐ ማውራት ሳይሆን ቀለል ያሉ casual ወሬዎች ምቾት የማይነሱ ነገሮች ማውራት። ፊልም ላይ እንዳለው የሆነ ትልቅ ቦታ ወስደህ ከዛ ሰዓቱን ሙሉ ስላለፈው ህይወትህ ወይም ስላለፈ ህይወቷ ምናምን እንደኔ ያዝጋል። ግን የሆነ እዚህ የተባልከውን step by step ሳይሆን just go with the flow.
Jun 24, 2021