Astu mech nw fetenaw ena sent nw masegebiyaw? Negrugn pls
Aug 20, 2019Registration tejemrual ybalal check their website. If u didn't find nothing hit me up @enchanty I'll tell u all I know
Aug 20, 2019Astu mech nw fetenaw ena sent nw masegebiyaw? Negrugn pls
Aug 20, 2019Registration tejemrual ybalal check their website. If u didn't find nothing hit me up @enchanty I'll tell u all I know
Aug 20, 2019ለኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2012 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ | Addis Ababa Science and Technology University http://www.aastu.edu.et/ለኢትዮጵያ-ሳይንስና-ቴክኖሎጂ-ዩኒቨርሲ/
Aug 20, 2019ለኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2012 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ በ2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ 2011 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱና ከታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡- ለታዳጊ ክልሎች Engineering ወንድ 👨🦱 ከ420 በላይ | ሴት 👩 ከ410 በላይ Applied Science ወንድ 👨🦱 ከ360 በላይ | ሴት 👩 ከ350 በላይ ለሌሎች ክልሎች Engineering ወንድ 👨🦱 ከ430 በላይ | ሴት 👩 ከ420 በላይ Applied Science ወንድ 👨🦱 ከ380 በላይ | ሴት 👩 ከ360 በላይ @ethiostudents
Aug 20, 2019