I am packing to go to UNI ena min mindin new miyasfeligegn? ...libs minamin sint sint biyiz tru new?
Jun 23, 2021🤵♂ስለ ግቢ ፕሮቶኮል AAU ከሚገኘው ከሶፎመር ወዳጄ ጋር ያወራነው እንሆ ቃል በቃል ላቅርብለችሁ!ቅዱስ ወጋየሁ ይባል AAU ውስጥ Engineering ነው የሚማረው! እኔ : በሶ ምን ያክል KG ልያዝ ? ቅዱሳ : አንድ ከ ግማሽወይ 2 Kg ያዝ Bruh ይሰለቻል በጣም 🤮 ❗️Warning : ቅዱሳ እንዲህ ያለው ላውች ስለሚመገብ ነው!የሃብታም ልጅ ስለሆነ 😍 የበሶ ጥቅም የገባው አልመሰለኝም!ኦናንተ ከ 3-5 Kg ያዙ! እኔ : ዳቦ ቆሎስ ? ቅዱሳ : ያዢ የተቻለሽን ያክል እሷ ነገር አሪፍ ናት ምግቡን እስክትለምጂ! እኔ : እንደው ገንዘብ ቆጠብኩ ከተባለ በወር ስንት ብር አወጣለሁ? ቅዱሳ :ራስክን ጎድተክ Save ምታረግ ከሆነ 600 ብር በኪ ነው!ለመመገብ እና አንዳንድ ነገር ግን ምግቡ የተመታ ነው ከ 1000 ብር በላይ ነው ሚሆነው ? ❗️Warning : በሶ ያዙ ብያለሁ 😤😒😂 እኔ : እስኪ ስለ ፕሮቶኮል እናውራ ሱሪ ጫማ ምናምን ሁሉንም ልያዝ ወይስ ስንት ላርጋቸው? እሱ : ጃኬት Yaz Brd ስላለ 4 killo ከደረሰክ 🥼ሸሚዝ እንዳለባበስክ ነው ያዝ 👖 ሱሪ : 4 ወይ 5 ያዝ ለማጠብ እንዳትቸገር!ከሌለክም 3 ያዝ! 🥾ጫማ : 3 ያዝ ከሌለክ ሁለት በቂ ነው! ነጠላ ጫማ ያዝ ደግሞ 🩴 የለሊት ልብስ ብትይዝ ይመረጣል ፦ 🩳 : ቱታ ያዝ ወይ ኩምጣ 🛌ብርድ ልብስ ፤ አንሶላ እና የተራስ ጨርቅ ያዝ 🪒መላጫ በደርዘን፣ ጥፍር መቅረጫ ያዝ 🧦ካልሲ : ግምሽ ደርዘን ወይም ከዛ በታች! 🪥 : ሳሙና ፣ የጥርስ ብሩሽ እና የጥርስ ሳሙና ⚱ዶዶራንት ፤ ሻምፖ ምናሞን ያዝ 📕 ውዳሴ ማርያም እንዳትረሳ : ነጠላም ያዝ ቤተ-ክርስቲያን ስለምቴድ ምናምን 🧣ፎጣ : የፊት እና የገላ ያዝ 🔌ቻርጀር የስልክ እንዳትረሳ ፤ 🎧 earphones መያዝ ግድ ያላል 📑 Documents :ጉርድ ፎቶ ካልተነሳክ አሁን ተነስ ያስፈልጋል ፤ Transcript ፣ የማትሪክ ዶክመንት ይሄም ግድ ይላል🙂 🤮ዘረኝነት ፤ በሔርተኝነት ብሔርተኝነት ምናምን ይዘክ እንዳትመጣ 🤢 አናስገባም ከበር 😝 ❗️Warning : ቅዱሳ ውዳሴ ማርያም ምናምን ያለው እኔን ብቻ specify አርጎ ነው ሙስሊሞች : መስገጃችሁ ፤ ወይም ደግሞ የፅሎት መፅሃፎቻችሁን ይዛችሁ መምጣት ትችላላችሁ😊ፔንጤዎችም እንደዛው እኔ : እሽ ብሮዬ በጣም አመሰግናለሁ ይገርምካል እዚ እያለሁ ዶዶራንት ተጠቅሜ አላቅም😔 እሱ : እና ላብ ላብ እያልክ ነው ሚስቲክ የፈታችክ 😜😜😝 እኔ : 😂😂😂 😒እና በሳሞንት ስንቴ shower መውሰድ ችላለሁ? እሱ : 4 kilo ከ ሃሙስ እስከ ቅዳሜ ውሃ የለም እና ሁለት ጊዜ መውሰድ ትችላለክ ግን አንድ በቂክ ነው! እኔ : SPORT ምናንም ካሯሯጡን ብዬ እኮ ነው Bro? sport በሳምንት ስንት ቀን ነው course የሚሰጠው!. ቅዱሳ : 1ቀን ብቻ 😊
Jun 23, 2021