Easy19
#technology
ሰዎች መፍትሄ ንገሩኝ እስቲ የስልኬ ባትሪ ስልኩን ሳልጠቀምበት አስቀምጬው battery percentage ኡ ከ መሬት ተነስቶ ይቀንሳል?አዲስ ባትሪ ነው ከቀየርኩት ሁለት ወር ያልፈዋል.
Jun 23, 20214 engagements
ሰዎች መፍትሄ ንገሩኝ እስቲ የስልኬ ባትሪ ስልኩን ሳልጠቀምበት አስቀምጬው battery percentage ኡ ከ መሬት ተነስቶ ይቀንሳል?አዲስ ባትሪ ነው ከቀየርኩት ሁለት ወር ያልፈዋል.
Jun 23, 2021background yemiseru appochn uninstall arg
Jun 23, 2021Ya silk yerasu dingay kaloneiko lelochu zim bilew nachew
Jun 23, 2021ችግሩ ባትሪ አደለም ቦርዱ ነዉ ፈተህ በ toothbrush & sanithizer አፅዳዉ ትንሽ ለዉጥ ይኖረዋል ግን በጣም መጋል ይጀምራል ስለዚህ ቦርዱን ብታስቀይር its better
Jun 23, 2021ከላይ ካሉት በተጨማሪ wifi አብርተህ ከሆነ or brightness ከፍ ካለ background ላይ run ሚያደርግ ነገር ካለ check
Jun 23, 2021