ሰላም new wedmocha😜😜 ባልደራስ አዲስ አባባ ዉስጥ አሸነፈ የሚባለዉ ኡነት ነዉ?? 😭😭 ኡነት ከሆነ ቄሮ ተዋረድን..ኧረ ምን የሚፈጠር ይመስላቹዋል??
Jun 23, 2021silly ማንም ይመረጥ ማንም, የማይከፋፍል ሀይማኖት የሚያከብር ከተማዋን የኔ ሳይሆን የኛ እያለ የሚአስተዳድር ቅን at the same time tough & decision maker ይሁን, ተዋረድን የምትለዉ ተለይቼ እጠቀማለሁ ብለህ አስበህ ከነበር ትንሽ ነህ እኛ ዘር አንቆጥርም! ህሊና ነዉ ሚገዛን
Jun 23, 2021