በጣም በቃ አንደኛ ድራማ ነው። ተዋንያኑ ሆነው ነው የሰሩት (በተለይ ሳያት ደምሴን አለማድነቅ ይከብዳል😍 ...) በተረፈ የሆነ ሀያል መልዕክት ሊያስተላልፉልን ሳይሆን አይቀርም። ድራማው ላይ ደግሞ ኢትዮጵያዊነት በጣም ይታይበታል። ፍቅሩም ፣ሀሜቱም፣ ባህልናወጉም፣ በቀልም፣ ባለፈ ታሪክ መቧቀሱም፣ጉርብትናውም፣ እንግዳ አቀባበሉ፣ በቃ ካስተዋላችሁት ሁሉም ይታይበታል።
Jun 23, 2021በጣም በቃ አንደኛ ድራማ ነው። ተዋንያኑ ሆነው ነው የሰሩት (በተለይ ሳያት ደምሴን አለማድነቅ ይከብዳል😍 ...) በተረፈ የሆነ ሀያል መልዕክት ሊያስተላልፉልን ሳይሆን አይቀርም። ድራማው ላይ ደግሞ ኢትዮጵያዊነት በጣም ይታይበታል። ፍቅሩም ፣ሀሜቱም፣ ባህልናወጉም፣ በቀልም፣ ባለፈ ታሪክ መቧቀሱም፣ጉርብትናውም፣ እንግዳ አቀባበሉ፣ በቃ ካስተዋላችሁት ሁሉም ይታይበታል።
Jun 23, 2021Amazing
Sep 28, 2021ያላየሁበት ነገር የለም። 😍😍ግን የምር የገጠር አክሰንት አጣሁበት። ከእረኞቹጋ ያለው አክሰነት ሌሎች አርቲስቶችጋ የለም::why?😢
Jun 23, 2021ዋናው አላማው ውስን ቦታ ፒክቸር እንዳታደርግ እንዲሁም ከማስተላለፍ ከሚፈልጉት መልክት ይልቅ ሰዎቹ ቅላፄ ላይ ትኩረትህ እንዳይገዛ ይመስለኛል ሁላችንንም የሚያስማማ የተጠቀሙት እረኞቹ ጋር ስንመጣ ግን ብዙ ፖርት ላይ ስለማናያቸው እንደቅመም ነው ጣል የተደረጉት
Jun 23, 2021Betam harif teketay drama new. Hagerawi leza alew.
Jun 23, 2021Kerejm gize behuala mirt dirama agegnen
Jun 23, 2021Arif yimesilenyal
Jun 23, 2021ቅድስት ይልማ ዳይሬክት ያደረገችው ፊልም ሁሌም 👌👌
Jun 23, 2021በጣም አጭር ሆነብኝ እኔ ግን የተለመደ አይነት ሰአት አቆራረጥ አይደለም የተጠቀሙት (እንደ ሲትኮም የመሰለ ስሜት ፈጠረብኝ ) ከዛ ይልቅ በሳምንት ሁለቴ አድርጎ ከ50-60ደቂቃ ቢሆን ሸጋ ነበር ሌላው የተዋንያን አመጣጡ ገራሚ ነው
Jun 23, 2021Gn yet new magegew
Jun 24, 2021ይሄ ምኑ ግራ የገባው ነው 😏😏 ሳስበው የአገላለፅ ችግር እንጂ ይወዳት ይመስለኛል አንዳንድ ወንድ እንዲህ ነው ግን እሷ ፊት አትስጠው ከጊዜ በኋላ ስድቡን ትቶ እየተንፏቀቀ ይመጣል
Jun 23, 2021