ፍቅረኛዬ በሱስ ሂወት ዉስጥ እንዳለ ሰማሁ ፍቅር ከጀመርን ብዙ ባንቆይም እንዲህ አይነት ባህሪ አሳይቶኝ አያዉቅም ከሰማሁ በኋላ በተለያየ መንገድ ላዉጣጣዉ ብሞክርም ምንም ሊነግረኝ ሊያምንልኝ ፍቃደኛ አይደለም በጣም እንደሚቀርበኝ እንደማዉቀዉ ነበር ሚሰማኝ ግን ድብቅ ነዉ ይሄን ሚያክል ነገር ደብቆኛል አቀራረቤን እንዴት አርጌ ላስተካክል በምን አይነት መንገድ ልቅረበዉ እንዴት ከዚህ ህይወት ላወጣው እችላለሁ ምን ትመክሩኛላቹ???
Jun 22, 2021Be loving.. not judgy he's probly afraid to loose u እግዚአብሄር እንድትረጂዉ ይርዳሽ u are one of a kind
Jun 23, 2021