ከ 3 አመት በፊት ሰኔ 16 በዶ/ር አብይ ድጋፍ ሰልፍ ቦንብ ተወረወረ ከ 2 አመት በፊት ሰኔ 15 የአማራ አመራሮች እና ጀነራል ሰዓረ ከጓደኛው ጋ ተገደሉ ከ 1 አመት በፊት ሰኔ 24 ታዋቂው የኦሮምኛ ዘፋኝ ሃጫሉ ሁንዴሳ ተገደለ። 3 ተከታታይ አመት 3 ሰኔ 3 የሃገሪቱ አቅጣጫ የቀየሩ ግድያዎች... እና የዛሬ ሰኔ ምን ተሚፈጠር ይመስላችኋል ?????
Jun 22, 2021እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አይፈጠርም lets be positive!
Jun 23, 2021