ሰላም ቤተሰቦች አንድ ችግር አጋጥሞኝ ነበር Please ከቻላችሁ እርዱኝ። ላፕቶፔ windows 10 ነዉ እና ባለፈዉ 2021-03 Update አድርጌዉ ነበር እና አሁን activate windows የሚል አመጣብኝ (i know how to activate ) ችግሩ activate ማለቱ ሳይሆን የማዉዟ cursor የለችም password ላስገባ ስል ትመጣለች። password ካስገባሁ በሗላ ግን ትጠፋለች። በkeyboard control ተሰቃየሁላችሁ 😭እስቲ እኔ ነኝ ያለ ጎበዝ IT EXPERT ካለ መላ ይበለኝ።
Jun 22, 2021First Disactive Real time Protection.. from Windows Security then Download and Install DriverPack online 2017. It might good solution!
Jun 22, 2021