Enohhe12
#other
ፖስፖርት ለማደስ ስመዘገብ የተላከልኝ ኮድ ከስልኬ ላይ ጠፋብኝ አሁን የተቀጠርኩበት ቀን ደርሷል ያለሱ አያስተናግዱም የሚባል ነገር ሰማሁ is it true?? if so እንደኔ ያጋጠማችሁ ሰዎች ካላችሁ ምን እንደማደርግ ንገሩኝ?? thanks.
Jun 22, 20211 engagements
ፖስፖርት ለማደስ ስመዘገብ የተላከልኝ ኮድ ከስልኬ ላይ ጠፋብኝ አሁን የተቀጠርኩበት ቀን ደርሷል ያለሱ አያስተናግዱም የሚባል ነገር ሰማሁ is it true?? if so እንደኔ ያጋጠማችሁ ሰዎች ካላችሁ ምን እንደማደርግ ንገሩኝ?? thanks.
Jun 22, 2021Endetefabh ngerachew
Jun 24, 2021