ሰላም ሰዎች እስቲ አማክሩኝ።።።።። እኔ አሁን ላይ የ 18 አመት ልጅ ነኝ ።።።።።። ከሱ ፍቅር የያዘኝ ደግሞ የ 14 አመት ልጅ እያለው ነበር።።።።።በጣም ጎበዝ ተማሪ እና በቤተሰቦቹዋ ትልቅ ተስፋ የተጣለባት ልጅ ነበርኩ።።። እሁድ ብቻ አየው ስለነበር ለኔ እሁድ በጣም በጉጉት የምጠብቃት ብርቅ ቀን ነበረች።።።።።።እኔም እንደምወደው ለራሴ ስላላመንኩ ሳልነግረው ቆየው።።ግን ስለሱ ብዙ አጣራ እና አውቅ ነበር።እና እሱ የዛሬ አመት ላይ ነበር University የሄደው።።።እኔም እሱ ከሄደ ቡሃላ በጣም ስጎዳ ነው እንደወደድኩት ያመንኩት።።።እና ቴልግራም ላይ አወራው ጀመር።።ብዙ እናወራ ነበር።።ግን ማውራት እየቀነስን መጣን።።ኮሮና ከገባ ጭራሽ አውርተን አናውቅም ።።በአካልም 3 ወይም4 ጊዜ ነው ያየሁት።።።አሁን ላይ በጣም እየተጎዳው ነው ትምህርቴ ላይም ከሚገባው በላይ ቀንሻለው።።።።እና እንደምንም አጊንቼው ልንገረው ወይስ ልርሳው ግራ ገባኝ እኮ።።።ወደፊት ለራሴ በጣም እፈራልው።።። ልርሳው ብል እንዴት እንደምረሳው አላውቅም፣ልንገረው ብል የሚሰጠኝ ምላሽ ያስፈራኛል።።እባካቹ መላ በሉ ምን እንደማደርግ ጠፍቶኛል።።plssssss
Jun 22, 2021Wayee fiker endet des yelal Ngrew mknyetum kalngrshew atkem eko
Jun 22, 2021