ሰዎች እስቲ ሸገር ምትኖሩ ሰዎች ትላንት የሆነ ጥያቄ ላይ ያነበብኩት ሸገር ኑሮ ከባድ ነው 10000 ብር ደሞዝ እንኩዋን አይበቃም ምናምን ሲሉ ነበር እኔ ደግሞ ከቤተሰብ ልወጣ ነው እና ሰዎች እስቲ እንዴት እንደምትኖሩ ማለት ደሞዛችሁ ስራችሁ እና ገንዘብ እንዴት እንደምትቆጥቡ ብትነግሩኝ በእናታችሁ ተስፋ እንዳለኝ አሳዩኝ ጨንቆኛል
Jun 22, 2021ኪራይ የወረደ ፈላልገህ መከራየት ምግብ ራስህ ማብሰል (ለጤናህም /ለገንዘብህም ) ጥሩ ነው ትራንስፖርት ሸገር ባስን ወይም ባቡር መጠቀም መዝናኛ ካማረህ በሳምንት አንዴ እንጦጦ ፓርክ ሄደህ አየር መቀበል ከብዙ ጓደኞች ራስህን ማቀብ ⚠️ማጠራቀም ማጠራቀም ማጠራቀም
Jun 22, 2021