PCk graphic yehonu negerochn flawlessly display endiaderg yaregewal. PCk be second display yemiadergachewn framoch new michemrew (frame/s mibalew property).
Jun 22, 2021PCk graphic yehonu negerochn flawlessly display endiaderg yaregewal. PCk be second display yemiadergachewn framoch new michemrew (frame/s mibalew property).
Jun 22, 2021ዌል እንግዲህ ግራፊክስ ካርድ ዋንኛ ጥቅሙ ዲስፕላይ ሬትን ለመጨመር ነው ለምሳሌ አንድ ወርድ አፕሊኬሽን ብትከፍት ኦልሞስት 0 ፍሬም ሬት ፐር ሰከንድ ነው ስክሪንህ ዲስፕለይ የሚያደርገው ጌሞች ጋር ስንመጣ ደግሞ ከ50 ፍሬም ሬት በላይ ይሆናል ያ ደግሞ ቶሎ ኮምፕረስ እያደረገ ዲስፕለይ የሚመግብ ዲቫይስ ይጠይቃል ሳይግል/ሳይዘገይ/ በጥራት ያኔ ግራፊክስ ካርድ የምንለው ነገር ይጨመራል ዲቫይሳችን ካለው በተጨማሪ ማለት ነው፡፡ በጥቂቱ ግራፊክስ ካርድ ሲገለጽ ይህን ይመስላል 😊
Jun 22, 2021