Geett313
#other
በጣም ጥሩ የሆነ ኤልክትሮኒክስ ቤት ጠቁሙኝ እስኪ አዲስአበባ ውስጥ መገናኛ ወይ አራትኪሎ ቢሆን ደስ ይለኛል ... ስልኬ ምንም ባትሪ ሊያቆይልኝ አልቻለም😭
Jun 21, 202111 engagements
በጣም ጥሩ የሆነ ኤልክትሮኒክስ ቤት ጠቁሙኝ እስኪ አዲስአበባ ውስጥ መገናኛ ወይ አራትኪሎ ቢሆን ደስ ይለኛል ... ስልኬ ምንም ባትሪ ሊያቆይልኝ አልቻለም😭
Jun 21, 2021IT Village Kazanchis
Jun 22, 2021Zefmeshe Mal 3rd floor,yaccob mobile👌
Jun 22, 2021Eshi amesegnalehu🙏
Jun 22, 2021እስኪ መጀመሪያ አኝከህ ክተትና ሞክረው
Jun 22, 2021Ayzoh atalkes
Jun 22, 202122 town square mall 1st floor the best
Jun 22, 2021