egna Sefer 😓
Jun 22, 2021egna Sefer 😓
Jun 22, 2021Yt nw sefereh
Jun 23, 2021Bako mebal oromia region nw ketemeleselk accept
Jun 22, 2021Hulum bota teftwal bakih atechuhibn
Jun 22, 2021#AddisAbaba በአዲስ አበባ ላይ ዘጠኝ የምርጫ ጣቢያዎች ስልጠና የተሰጣቸው የምርጫ አስፈጻሚዎች በጣቢያው ሳይገኙ በመቅረታቸው ምርጫው በጣቢያዎቹ ዘግይቶ መጀመሩን ቦርዱ ገልጿል። የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርትኳን ሚዴቅሳ እነዚህ ምርጫ ጣቢያዎች ላይ አሰልጣኝ የነበሩ ብቁ 27 አስፈጻሚዎች መተካታቸውንና ምርጫው መጀመሩን ገልፀዋል። በተጨማሪም በአዲስ አበባ አንድ ምርጫ ጣቢያ የመራጮች መዝገብ መጥፋቱንም አሳውቀዋል። ጉዳዩ እንደሚጣራ በመጥቀስ አሁን ላይ መዝገብ እና ምርጫ አስፈጻሚ ተልኮ በጣቢያው የተመዘገቡ ካርዳቸው ከጣቢያው መወሰዱ የተረጋገጠ መራጮች እየተመዘገቡ የምርጫ ሂደታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ ብለዋል። #ዘግይተው_የተከፈቱ የምርጫ ጣቢያዎችን አስመልክቶ ከጋዜጠኞች ጥያቄ የቀረበላቸው የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርትኳን ሂደቱን ተመልክቶ ቦርዱ በተለየ ሁኔታ ተጨማሪ ጊዜ ሊሰጥ እንደሚችል ገልጸዋል። @tikvahethiopia
Jun 22, 2021ጀሞ
Jun 22, 2021