#politics ሰላም! እንኳን ለ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 1.በዛሬው እለት በአካባቢያቹ የምርጫው ሁኔታ ምን ይመስላል 2.የታዘባቹት ነገር 3.የተለየ የጎላ ግጭት? 4.የምርጫ አስፈፃሚዎች ሁኔታስ? 5.ቀኑን በአንድ ዐ.ነገር/ቃል ግለፁት 🙂☺️☺️
Jun 21, 2021እመነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ከህንድና ቻይና በልጧል🙆♂🙆♂🙆♂ወዮ ህዝብ
Jun 21, 2021#politics ሰላም! እንኳን ለ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 1.በዛሬው እለት በአካባቢያቹ የምርጫው ሁኔታ ምን ይመስላል 2.የታዘባቹት ነገር 3.የተለየ የጎላ ግጭት? 4.የምርጫ አስፈፃሚዎች ሁኔታስ? 5.ቀኑን በአንድ ዐ.ነገር/ቃል ግለፁት 🙂☺️☺️
Jun 21, 2021እመነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ከህንድና ቻይና በልጧል🙆♂🙆♂🙆♂ወዮ ህዝብ
Jun 21, 2021ቡርቴ 🤔 ኧረ ሰዎቻችን ንብን እየፈለጉ ነው 🙁
Jun 21, 2021ፈጣሪ ይመስገን ሰላም ነበር እኛጋ
Jun 21, 2021Ye sefra sw yehene yakl bezu endenbre zara nw yawkute😂😂
Jun 21, 2021በጣም በጣም የኮራሁበት ቀን ነው ዛሬ። ምርጫው ፍትሀዊ ነው ሲባል ለወሬ ብቻ እንጂ እውነት አልመሰለኝም ነበር። ነገር ግን እኔ አካባቢ የነበረው ሁኔታ አስደሳች እና ምንም አይነት ግፊ እከሌለን ምረጡ የሚባል ነገር የሌለበት ፍትሀዊና ህዝቡ የፈለገውን መርጦ የወጣበት የአማኒ ምርጫ ነበር። የጸጥታ ሁኔይውም ከሳቅና ጨዋያ ውጪ ኮሽ ያለ ነገር አልነበረም። ኮርቻለው ተደስቻለው እትዮጵያ ለዲሞክራሲ ድክድክ በማለቷም በመምረጧም!!!!
Jun 21, 2021Dr. Abiy catfishing as Shakalaka 👀😂
Jun 21, 2021Am dying here😂😂😂😂😂😂😂enkuan aderesachu 😂😂😂beza lay the name "birtukan mideksa" hits different 😂😂😂snt aynet gud ayew holy shit
Jun 21, 2021Kebet alwetahum...🙆
Jun 21, 2021Ende ante yalmeretk man limert new
Jun 21, 2021የአዲስ አበቤ መራጩ እሳት ሆኗል
Jun 21, 2021In love with this troll 😂😂👌. selam neber Miss Birtukan
Jun 21, 2021በጣም ሰላም የሰፈነበት የታዘብነው ነገር ምንም የለም ግጭት የለም በጣም ፈጣን ቀልጣፋ የኢትዮጵያ ህልውና
Jun 21, 2021ፈጣሪ ይመስገን 🙏 ሰላም ስለሆነ
Jun 21, 2021lemircha endimeye siders binegrik ayishalm
Jun 21, 2021Yereft ken 🙂
Jun 21, 20215. Yezegnet mebten yetetkemkubet lyu ken!
Jun 21, 2021ሰአት አልበቃንም። ብዙ ሰው ሳይመርጥ ተመልሷል።
Jun 21, 2021In our district, we could only vote for biltsigina coz they said the other candidates didn't get registered to represent us. On the voting paper, there was only one box for biltsigina. Therefore, either u would vote for biltsigina or submit blank paper.
Jun 21, 2021ቀኑ በአንድ አርፍተ ነገር ሲገለፅ የአመቱ ረዥም ቀን ነው😁
Jun 21, 2021Migerem mercha neber Ena sewochem wur wur eyalu simerexu Neber,ande neger enkuwan kosh alalem,polisoch neberu sefer lay kuch belewu eyetechawetu neber,selamawi qen Neber becha
Jun 21, 2021Salamawi nebere ba akababiachin
Jun 21, 2021We sure didn't expect that it would run as smoothly as it did today, though I fear the real problem will ensue tomorrow when the winners of the respective sub-cities are revealed.
Jun 21, 2021Loving the name thoughhhh😂😂🖤
Jun 21, 2021Ye ahunu mercha sintanya naw??😕
Jun 21, 20211) ምርጫ መሆኑን እስከምንረሳ ድረስ ደርሰናል። የመረጠ ሰው የለም ከማለት አይተናነስም። 2) ምርጫ መኖሩን ራሱ ረስተናል እያልኩሽ?😆 3) የምን ግጭት? ቆይ ምን ተፈጠረና ነው የሚኖረው?😳 4) እንጃ። ሳስበው ግን ደምበኛ የለም ምናምን ብለው ለሻይ የሚወጡ ይምስለኛል😁 5) ትምህርት ቤት የተዘጋበት ልዩ ቀን🤗
Jun 21, 2021Ezi lay ye bzu sew asteyayet mayet tchlaleh keye botaw @zemede_Discussion
Jun 21, 2021mercha lemalet enkuwa yekebedale eziga meretu eyetebale 😂😂
Jun 21, 2021Selam nw mnm yelem except werefa nw ena slow nw
Jun 21, 2021Mirca say noraw mn enamret and warket ly dash mula naber andu lay Yafalagachutn mamret tichilalachu A. P.P B. Badhaadhina C. Biltsigina D. Hulum mals nachew 🤣🤣🤣 D. Maretkugn ane
Jun 21, 2021