አውቃለሁ ለናንተ ቀሽም ጥያቄ ሊሆን ይችላል እኔ ግን ideaw የለኝም🙏 በተክሊል ማግባት እና በቁርባን ማግባት ልዩነቱ ምንድን ነው። እና ደግሞ ይሄን ለመፈፀም ቅድሚያ በ ሁለቱም ፆታ ምንድን ነው ሚጠበቀው ማለት በምን ሁኔታ ላይ መገኘት አለብኝ?
Jun 21, 2021በተክሊል ለማግባት ሁለታችሁም ድንግል መሆን አለባችሁ ከቻልክ/ሽ ይህ በጣም የተወደደው ነው በቁርባን ማግባትም የተባረከ ነው። በቁርባን ስታገባ ግን ንፁህ ካልሆናችሁ(ሁለታችሁም ወይም አንድላታችሁ) ነው። መፋታት አይቻልም ምናምን ሚባለዉ ግን በ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማግባት ያለብህ ከተቻለ በ ተክሊል ነው መፋታት ግን ዝም ብለህ ቢሆን እራሱ አይፈቀድም እኛ አላከብረው እያልን ነው እንጂ😔
Jun 21, 2021