#religion
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን ።በመጀመሪያ ይህን መጠያየቂያ ለሰሩት ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሲቀጥል ጥያቄዬ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መጽሐፍትን በገፍ የማገኝበት ምዕላፍ(ቻናል)የምታውቁ እንድትጠቁሙኝ ነው አመሰግናለሁ ።🙏
Jun 21, 20213 engagements
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን ።በመጀመሪያ ይህን መጠያየቂያ ለሰሩት ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሲቀጥል ጥያቄዬ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መጽሐፍትን በገፍ የማገኝበት ምዕላፍ(ቻናል)የምታውቁ እንድትጠቁሙኝ ነው አመሰግናለሁ ።🙏
Jun 21, 2021@tikvahorthodox...✌️
Jun 21, 2021