ከተዋወቅን ገና 3 ወራችን ነው:: ተቀጣጥረን ትንሽ ካረፈድኩ በጣም ይጮህብኛል:: ይሰድበኛል እኔ ደግሞ እስኪበርድለት እያልኩ ዝም ነው የምለው:: የሆነ ቀን ከዚህ በሆላ ከጮህክብኝ ግንኙነታችን ይቆማል ብዬ ስነግረው በጣም ደንግጦ ይቅርታ ጠይቆኝ እንደማይደግመው ቃል ገባልኝ:: ግን ምንም የተቀየረ ነገር አልነበረም ለኔ ምንም ክብር የለውም:: ሁሌም ያጣጥለኛል ብዙ ጊዜ ከዚህ በሆላ ከሱ ጋ አልቀጥልም እልና አያስችለኝም:: ይሄ ምን ጉድ ነው? እንዴት ነው move ማድረግ የምችለው???
Jun 20, 2021ውጪ እንዴ እስኪደበድብሽ ነው እንዴ ምትጠብቂው?? ሌላ ነገር ሳይፈጠር አቋርጪው? ምትወጂው ከሆነና ማያከብርሽ ከሆነ ሳይጠቀምብሽ አቁሚው
Jun 21, 2021