አንድ ባህሪ አለኝ ብዙ ጊዜ ከሴቶች ጋር አልግባባም እንዴት መሰላቹ ሴቶች ከኔ ጋር ለመግባባት ለማዉራት ይፈልጋሉ እኔ ግን ዝምተኛ ነኝ ለምሳሌ ከአንድ የclass ልጅ ጋር እያወራዉ ከሆነ እያወራች በመሀል ምንም ሳልል ጥሎ የመሄድ መንገድ ላይ እያየዋቸዉ ባላየ ማለፍ normal ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ ምክንያቱም አብሮኝ ያደገ ነዉ ለሴቶች ግድ እንደማይሰጠኝ እና እንደ ጉረኛ ወንድ ነዉ የሚያዩኝ ምን ማድረግ አለብኝ ብዙ ሴቶች በዚህ ባህሪዬ ምክንያት ዘግተዉኛል
Jun 20, 2021beka mejemeria lay selam belachew hulunm inde ihitochk eyachew keza hulum ngr yikelilikal
Jun 20, 2021