#politics It is my first time ምርጫ ለመምረጥ እና ምንም knowhow የለኝም.... 1- በአሁኑ ምርጫ ሁለት ወረቀት ላይ ነው የሚመረጠው የተባለው አልገባኝም 2- ለአዲስ አበባ ምክር ቤትና ለህዝብ ተወካዮች እጩ የሚባለው ነገር ግልፅ አልሆነልኝም...ለምሳሌ ለህዝብ ተወካዮች ብልፅግና አሸንፎ ለአዲስ አበባ ባልደራስ ቢያሸንፍ እንዴት ነው የሚሆነው??? 🙏🙏🙏
Jun 20, 2021ባልደራስ ያሸነፈ ቀን ጉድህ ይፈላል! ዝም ብለህ ብልጽግናን ምረጥ! I am serious!
Jun 20, 2021