Zefen hatiyat nw lemitlu hulu... Zefen(leteqarani tsota meqegnet) hatiyat khone tadiya bible lay lmn መኃልየ...tetsafe!?
Jun 20, 2021Anbbeshwal gn? Le set eko ayidelem yetsafew
Jun 20, 2021Zefen hatiyat nw lemitlu hulu... Zefen(leteqarani tsota meqegnet) hatiyat khone tadiya bible lay lmn መኃልየ...tetsafe!?
Jun 20, 2021Anbbeshwal gn? Le set eko ayidelem yetsafew
Jun 20, 2021✅መፅሐፉ ስለስጋዊ ፍቅረኛሞች አይናገርም። ፩ መፅሐፉን የሚጋሩን አይሁዳውያን ለራሱ የተረዱት እና የሚተርጉሙት እንደዚህ ነው በመንፈስ ቅዱስ የተነገረ እንዲሁም እግዚአብሔር እኛን የሚያወድስበት እኛም እግዚአብሔርን የምናወድስበት(በነፍስ እና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን አንድነት) የሚያሳይ ነው ብለው ነው የሚረዱት።[፪] ፪ጥንታውያን ክርስቲያን ሊቃውንት አባቶቻችን መፅሐፉን በስጋዊ መንገድ አልረጎሙትም(አልተረዱትም) ለምሳሌ ሊቁ ኦሪገን፣ቅዱስ ጀሮም፣ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ፣ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ፣ሊቁ አውግስጢኖስ... እና ሌሎችም ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ይህ መፅሐፍ ስለ ክርስቶስ እና ስለቤተክርስቲያን እንዲሁም በክርስቲያን ነፍስ እና በክርስቶስ መካከል ስላለው ግንኙነት[፫] ያስረዳል ብለው ነው የተረጎሙት። አባቶችም ይህን መፅሐፍ የምስጢራት መፅሐፍ፣የአዋቂ መፅሐፍ፣የሰማያዊ ሰርግ መፅሐፍ...እያሉ ይጠሩታል ስለዚህ ክርስቲያን ነን እና ማንን እንከተል? ✅መፅሐፉ እኮ ስለስጋዊ ሙሽራዎች(ፍቅረኛሞች) ነው የሚናገረው? ፩ መፅሐፉ ራሱ እንደዚህ ዓይነት አረዳድ እንዳንረዳ በሩን ይዘጋብናል። #ለምሳሌ መሐ፩፡፫ ላይ እንዲህ ይላል "ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው ስለዚህ ደናግል ወደዱህ" እዚህጋ ሙሽራይቱ ስለሙሽራዋ ማንነት ስለስሙ ውበት ገልፃለች ከዚያም ደናግል እንደወደዱት ገልፃለች እንዴት ብሎ ነው ሌሎች ደናግሎች ሙሽራዋን በወደዱት ጊዜ የምትደሰተው? ስለዚህ ይህ ቃል ስለ ስጋዊ ሙሽራዎች እንዳልተነገረ እናረጋግጣለን።[፬] ፪ በሰው እና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን አንድነት ግኑኝነት ለመግለፅ እንደ መሐልይ መፅሐፍ ዓይነት የጋብቻ ምሳሌዎች በሌሎች የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ስለተገለጡ(ኤር ፪፡፪ ሕዝ ፲፮፡፩-፲፬ ሆሴ፪፡፬) [፭] እነዚህ ቃላት በዘመነ ብሉይ በነበሩት በእስራኤል ዘስጋ እና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን አንድነት እና ቃልኪዳን በባል እና በሚስት መስለው የሚናገሩ ሲሆን የመሐልይን መፅሐፍ ምሳሌዎችን በዚሁ መረዳት እንችላለን። ✅መፅሐፉን በስጋ ዓይን ለሚያነቡ ሰዎች ምክር ሊቁ ኦሪገን እንዳለው "ለስጋዊ ሰዎች ይህ መፅሐፍ አደገኛ ነው...በስጋዊ ጨለማ ያሉት ይህን መፅሐፍ አያንብቡ" [፮] እኔም እላለሁ "ፊደል ይገድላል መንፈስ ግን ህይወትን ይሰጣል" እንዳለ ብርሃነ ዓለም ጳውሎስ (፪ቆሮ ፫፡፮) መፅሐፉን ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ እንዳለው በመንፈሳዊ ዓይን እና አስተሳሰብ አንብቡት ብለን እንመክራለን። ✅ማጠቃለያ ብርሃነ ዓለም ጳውሎስ በኤፌ ፭፡፴፪ ላይ የዘፍ ፪፡፳፬ን ለአዳም እና ለሔዋን የተነገረውን ቃል ለቤተክርስቲያን እና ለሙሽራዋ ክርስቶስ እንደሚተረጎም ነግሮናል። ስለዚህ እኛም የሐዋርዬትን ፈለግ ተከትለው የተነሱ አባቶች ያውም መፅሐፉ ስለስጋዊ ነገር የማይነናገረውን ስለቤተክርስቲያን እና ስለ ሙሽራዋ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ብለው ሲናገሩ ፣ሲያስተምሩ እና ሲተረጉሙ ይህን ክርስቲያናዊ አተረጓጎም ከማን ወስደውት ነው ከአባታቸው ከብርሃነ ዓለም ጳውሎስ አይደለምን? እኛ ነው ብለን እንመልሳለን። ✅ማጣቀሻወች ፩ F.r tadros y.malaty, song of songs page 5 ፪ F.r tadros y.malaty, song of songs page 5 & 7 ፫ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሱስ የመሐልይን መፅሐፍ የተረጎመው በክርስቶስ ኢየሱስ እና በክርስቲያን ነፍስ መካከል በአለው ግንኙነት ነው። ፬ F.r tadros y. malaty, song of song page 7 ፭ F.r tadros y. malaty, song of songs page 12 ፮ F r tadros y. malaty, song of songs, page 11 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ጌታ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ዓይን ይስጠን አሜን @APOSTOLICsuccession
Jun 20, 2021በእንተ መሐልየ መሐለይ ዘሰሎሞን እንደሚታወቀው በስቀለተ ክረስቶስ የክረስቶስ አካል የሆነችው ቤተክርስቲያን ተገኝታለች ምክንያቱም ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ እንደሚነግረን ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ደም ተዋጅታለች እና (ሐዋ ፳፡፳፰) ስለሆነም በሰሙነ ህማማት ቤተክርስቲያን እንድናነበው የምታዘን ይህ መሐልየ መሐልይ ዘሰሎሞን የተባለው ቅዱስ መፅሐፍ ስለሙሽራው ቤተክርስቲያን እና ስለ ራሷ ክርስቶስ የተነገረ ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን በእውነት እንናገራለን። በእውነቱ አለማስተዋል እንጂ መፅሐፍት ሁሉ የሚናገሩት ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሊቁ ቅዱስ ጀሮም እንዳለው"መፅሐፍትን አለማወቅ ክርስቶስን አለማወቅ ነው" ክርስቶስ ኢየሱስም በአፉ በመዝሙራት በሙሴ ህግ እና በነብያት መፅሐፍት ስለእሱ እንደተፃፈ ነግሮናል። ነገርግን መፅሐፍትን እናስተውል ዘንድ አዕምሮአችንን ካልከፈተልን በፍፁም ልናውቀው አንችልም።(ሉቃ ፳፬፡፵፬-፵፭) ✅መሐልይን ማን ፃፈው? የመሐልይን መፅሐፍ የፃፈው ጠቢቡ ሰሎሞን ነው ለዚህም ማስረጃችን በ፩ነገ፬፡፴፪ ላይ እንዲህ ይላል"እርሱም ሦሥት ሺህ ምሳሌዎችን ተናገረ #መሐልዩም አምስት ሺህ ነበር" ይላል ይህቃል ነብየ እግዚአብሔር ሰሎሞን ምሳሌን ለመፃፉ እና ለመናገሩ እንዲሁም መሐልይን መፃፉን መናገሩን ይነግረናል። ስለሆነም በዚህ ቃል ሰሎሞን መፅሐፉን ለመፃፉ ማረጋገጥ ይቻላል። ✅ስሙ ለምን መዝሙረ መዝሙራት ተባለ? ይህ የሚያመላክተው መዝሙሩ ከመዝሙራት በላይ መሆኑን ነው በእንግሊዝኛውም Song Of Songs ይለዋል። በመፅሐፍ ቅዱስ የጌቶች ጌታ የከንቱዎች ከንቱ...የሚሉ ቃላት እንዳሉ እና እንደምናየው ሁሉ ይህም መፅሐፍ መዝሙረ መዝሙራት መባሉ(የተባለው) ከመዝሙራት ሁሉ ስለሚበልጥ ነው(መሐ ፩፡፩) ✅መፅሐፉ ስለ ስጋዊ ነገሮች ይናገራልን? በዚህ ዘመንም ይሁን ባለፉት ዘመናት መፅሐፉ ስለ ስጋዊ ነገሮች የሚናገር የሚመስላቸው ነበሩ አሉም #ለምሳሌ ረቢ ሻማይ የተባለ በመጀመሪያው ክፍለዘመን የነበረ የአይሁድ ረቢ(መምህር) መፅሐፉን በቀጥተኛው በመተርጎም ከመፅሐፍ ቅዱስ አካልነት እንዲወጣ አድርጎ ነበር [፩] ይሁን እንጂ መፅሐፉን ራሳቸው አይሁዶች ከቀኖና የሚቀበሉት እና የሚገለገሉበት ነው። በጀማኒያ ጉባዔ ቀኖና ላይም ቀንነውታል። በዘመናችንም የሚገኙ ፕሮቴስታንቶች መፅሐፉ ስለ ስጋዊ ሙሽራ እና ሙሽሪት(ፍቅረኛሞች) የተነገረ የተፃፈ እንደሆነ ይናገራሉ።
Jun 20, 2021Banchi astesaseb eko yikir ybelegnina mekdelawit mariyam le kristos sitzemir tekatani tsota litiy nw...😕 Solomon eko misgana/mezmur enji zefen aydelem ytsafew...✌️
Jun 20, 2021No esun malete aydelm hoo Ena xut mnamn eyale mezmur ale ende
Jun 20, 2021Mahileye mahiley mejemeriya yemenfesi kidus dirset nw emiyaweraw sile wend ena set yimesilal enji aydelem sile betekiristiyan ena sile geta eyesus nw bemehali sile enatu nishit kidist silehonechiw maryma yaweral mezimur enji zefen aydelem
Jun 20, 2021Bible be ketta ayterogomm yetetsafew sle set aydellem liqawentochen or bedenb yemiyawek sew teyek menafkanm endihu biblen berasachew eyeterogomu new yetetalelut
Jun 20, 2021Mehalye lemn endetetsafe erasu atawkm Solomon tnbitawi nggr new enji ytenagerew sle set bcha alneberem
Jun 20, 2021Gn sile setm tenagrual eyalk nw
Jun 20, 2021ዘፈን ኃጢያት እንደኾነ ባይጻፍ ኖሮ እንኳ (ገላ5፡21 ተጽፏል) ከመንፈሳዊነት ውጭ እንደኾነ ይታወቃል። እንደነገረሽ መጽሐፍ ቅዱስን በራስሽ አረዳድ ሳይኾን የክርስቶስ አካል በኾነችው ቅድስት ቤተክርስቲያን በኩል ነው መረዳት ያለብሽ እኅቴ። ስለ ጾታዊ ፍቅር አያወራም። ስለእግዚአብሔር ፍቅር፣ስለ እመቤታችን እና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንጂ✝❤️ለማንበብ ከረዳሽ እስቲ https://t.me/APOSTOLICsuccession/2789
Jun 21, 2021ወደድሽም ጠላሽም፣ አመንሽም አላመንሽም፣ ተቀበልሽም አልተቀበልሽም ዘፈን የአጋንንት ቁርስ ምሳ ራት ወዘተ ቀለብ ነው። በትንቢተ ኢሳያስ 'በዚያ አጋንንት ይዘፍናሉ ።' ተብሎ ተፅፏል ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት እንደማይወርስ ደግሞ ዕብ 5:21 ላይ ተፅፏል። የሴት ውበት ስላደነቀ ብቻ ሳይሆን ዘፈን ሀጥያት የሚሆነው፤ የዝሙት መንፈስንና የስጋ ፍትወትን በሰው ልጆች ላይ ስለሚያሰለጥንም ነው። መዝሙር ለምን አስጠላን? ዘፈን ለምን ወደድን? የአጋንንት ነገር ሁሌም ለስጋ ይመቻል ይስባል ይማርካል። ፍፃሜው ግን ሞት ነው☹️
Jun 20, 2021መኃልይኮ ንግስተ ሳባና ሠሎሞን ጠቢቡ እየተቀባበሉ የተነጋገሩት ነው። ሲቀጥል አንድምታ አለው ትርጉምና ምስጢር አለው ዝምብሎ የሴት ገላ ለማድነቅ የተፃፈ አይደለም። በአይሁድ ዘንድ ይህን መፅሐፍ 30 ዓመት ያልሞላው፤ በኛ ዘንድ ደግሞ ጦር ያልጠፋለት ሰው እንዲያነብ አይፈቀድም። ምክንያቱም ልክ ይህን ጥያቄ እንደጠየቀው ሰው ትርጉሙ ሳይገባው ሌላ ምንፍቅናና ጥርጥር የግል አስተያየት ውስጥ እንዳይገባ ነው።
Jun 20, 2021🤦♂🤦♂🤦♂ stupidela መኀልየ መኃልይ eko prophecy(ትንቢት) enji zefen weym ye fikir debdabe aydelem everything have its own meaning. Who the hell taught you this?? Mnu new bemariam
Jun 20, 2021Setin endemamlek newu leset mezfen...esu part newu hateyatu...mehaleye degmo endi aydelem + keza hulla bible verse lmn bemehaleye tesenakeyalesh
Jun 20, 2021