Please guys sle apology yehone negr belugn ykrta malets mn malet new?
Jun 20, 2021Le ykrta maket yatefaw sew ykrta bayteykem lerasachn selam snl ykrta madreg new but it need a lot of courage amd bravery
Jun 20, 2021Please guys sle apology yehone negr belugn ykrta malets mn malet new?
Jun 20, 2021Le ykrta maket yatefaw sew ykrta bayteykem lerasachn selam snl ykrta madreg new but it need a lot of courage amd bravery
Jun 20, 2021ስለ ይቅርታ ይቅርታን መጠየቅ ለምን ያስቸግረናል? “ይቅርታ ያለፈውን ነገር አይለውጠውም፣ የነገውን ግን የላቀና ያማረ ያደርገዋል” - በአለም ላይ በጉልበታማነታቸው ከታወቁ የሰው-ለሰው ግንኙነቶች መካከል አንዱ የይቅርታ ኃይል ነው፡፡ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ያንን ይቅርታ ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆነው ሰው ትክክለኛውን ምላሽ ሲያገኝ የሚፈጠረው ኃይል ግለሰቦቹን ብቻ ሳይሆን ሕብረተሰብን የመፈወስ ጉልበት አለው፡፡ ይህም ሆነ አንዳንድ ሰዎች ይቅርታ መጠየቅ ይከብዳቸዋል፡፡ ለምን? 1. ተቀባይነት የማጣት ፍርሃት አንዳንድ ሰዎች ይቅርታን ሲጠይቁ ያኛው ወገን ጥያቄቸው ባለመቀበል “የሚያሳፍራቸው” ስለሚመስላቸው ከዚያ ተግባር ይገታሉ፡፡ ይህ ብዙ ሰዎች የሚታገሉት ስሜት ነው፡፡ ይህንን የስሜት ጫና ለማለፍ ግን ሃላፊነታችን ላይ ማተኮር አስፈላጊ ነው፡፡ የእኛ ሃላፊነት ላጠፋነው ጥፋት ይቅርታን የመጠየቅ ሃላፊነት እንጂ ሰዎች ይቅርታችንን እንዲቀበሉ የማስገደድ አይደለም፡፡ ትኩረታችንን በእኛ ሃላፊነት ላይ ብቻ ስናደርግ ለይቅርታ የተነሳሳ ልቦና ይኖረናል፡፡ 2. የኋላ ኋላ ብቅ የሚል ሰበብን ፍርሃት “ዛሬ ስህተቴ ነው ብዬ አምኜ የተቀበልኩት ነገር ነገ ማስረጃ ይሆንብኛል” ብለው የሚሰጉ ሰዎች አሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ይቅርታን እንዳይጠይቁ እንቅፋት የሚሆንባቸው ስህተታቸውን የማመናቸውን ሁኔታ ተጠቅሞ ሌላኛው ወገን የክስንና የበላይነት ስፍራ ይይዝብኛል ብለው ስለሚሰጉ ነው፡፡ እዚህ ላይ ማስታወስ ያለብን ግን ይቅርታ የገደለውን ስህተት ማንም ሰው እንደገና ሕይወት ሊዘራበት እንደማይችል ነው፡፡ ቢሞክርም እንኳ ብዙም ሳይቆይ ሃሳቡ መሞቱ አይቀርም፡፡ 3. ተሸናፊ ሆኖ የመታየት ስጋት ይቅርታ መጠየቅን እንደደካማነትና እንደተሸናፊነት የሚያዩ ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ ስለዚህም፣ ምንም እንኳ ስህተተኛ እንደሆኑ ቢያውቁትና ሁኔታዎች ሁሉ የሚጠቁሙት ወደ እነርሱ ስህተተኛነት ቢሆንም፣ ሁኔታውን ወጥረው በመያዝ ሸፋፍነው ለማለፍ ይጣጣራሉ፡፡ ይህ የአልሸነፍም ባይነትና እንደተሸናፊ መስሎ የመታየት ፍርሃት ለጉዞአቸው ታላቅ ጠንቅ ነው፡፡ 4. ተስፋ መቁረጥ አንዳንድ ሰዎች ቶሎ ተስፋ ቆራጮች ናቸው፡፡ አንድ ችግር እንደተከሰተ ነገሮች ሁሉ እንዳከተመላቸው የማሰብና በነገሮች ላይ ተስፋ የመቁረጥ ዝንባሌ አላቸው፡፡ ይህ ሁኔታ የሚመጣው፣ ይቅርታ ቢጠየቅም ባይጠየቅም ግንኙነቱን ለማደስ ጊዜው አልፎአል ብሎ ከማሰብ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ይቅርታ ብንጠይቃቸው እንኳን ነገር ከነከሱ አይለቁምን እና ተስፋ ሊያስቆርጡን ይችላሉ፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ለይቅርታ እድልን መስጠት ጠቃሚ ነው፡፡ on z way Join My Channel Join At @yehiywetqulfoch @yehiywetqulfoch
Jun 20, 2021ይቅርታ ማለት ውስጣችን በበደለን ሠው አማካኝነት እየተቀጣጠለ ያለን የበቀል እሳት አንድዶ ሳይጨርሰን በይቅርታ ቸሰሰሰሰ አድርገን የምናጠፋበት ውሃ ነው::
Jun 20, 2021mnm defination ayasflgwm, ewnt kelb ykrta kale 1 sew , thats it , thats the defination
Jun 20, 2021Ikirta sitareg le Ras nwu yemibal neger ene des yilegnal Ikirta meteyekem endezawu Mikiniyatum selam tagegnale sle sewuyewu maseb takomale btw sletetalen swu betam inasebalen... Anyways begna Hager ikirta meteyek meshenef yimeslenal gn tekarani nwu👌🙏
Jun 20, 2021Kalu rasu yinageral, ይቅርታ betatnen mayet ena meredat enchlalen ይቅር-ታ metew, malef, mersat malet new lek ስርቅታ endemibalew ስቅ silen endemnlew malet new ስርቅ-ታ, yilertam endezaw new hulun neger yiker malet ergeeeeef adrgeh metew degame lalemansat. Hulunm neger metew beka keza yiker yalkew sew sayhon ante neh netsaa honeh metnorew. Erget new yikendenal endesew teshenefku endet endi argogm yikerta aregalehu bedren salmels menamen beleh. የስንብት ቀለማት yemilewn metshaf anbebew bezu new gen betekekel tmarbetaleh.
Jun 20, 2021Ykrta malt tfatun mrsat malt nw
Jun 20, 2021