ሰላም ጋይስ.... ወደገደለው ስገባ ዩኒቨርስቲ እያለው በሱሴ ምክንያት ትልቅ ቀውስ ገጥሞኝ ነበር ...ከገጠሙኝ ቀውሶች መካከል አንዱ ቀውስ ፍርሀት ነበር ያለ ምክንያት እፈራ ነበር ፣ ተጫዋች የሆንኩትን ልጅ በራሱ አለም የሚኖር ልግመኛ አድርጎኝ ነበር ፣ ህይወት ተራራ እንደመግፋት ከባድ ሆናብኝ ከዚህ ሁሉ ብገላገልስ ብዬ እራሴን ስለማጥፋት በተደጋጋሚ አስብ ነበር.... በሱሴ ምክንያት የገጠመኝን ቀውስ እዚህ ጋር ልግታ እና አንዲት ቸከስ ነበረች አንድ ዲፓርትመንት ነን እና ከላይ በጠቀስኩላችሁ ምክንያቶች ትንቀኝ ነበር አስተያየትዋ ራሱ ያናድደኝ ነበር .... ይህ ሁሉ የሆነው ከሁለት አመት በፊት ነበር....አሁን በራሴ ጥረት( በጣም እልህ አስጨራሽ ነበር ፤ የሚሆን አይመስለኝም ነበር....) ከሱሴ ተላቅቄ (ጀግና ነኝ💪) ወደራሴ ተመልሼ ስራ ይዤ ተለውጬ ከ ሁለት ወር በፊት ህይወት መልሳ አገናኘችን ድሮ ትንቀኝ ከነበረችው ልጅ ጋር ... አሁን በጣም እየተቀራረብን ነው ስልክ እንደዋወላለን (በብዛት እሷ ናት የምደውለው) ቴሌግራም ላይም በጣም ነው ምናወራው እና ቅርርባችን ወዴት እያመራ እንደሆነ መገመት አይከብድም.... የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም አደል ሚባለው እሷ ብትረሳውም እኔ ግን ውስጤ ትልቅ ቅሬታ አለ ....ልቤን እንደሰበረችው እኔም ልቧን ሰብራለው የሚል ሀሳብ ውስጤ ይመጣል። ምን ላድሮግ ጋይስ ? ምክራቹ ያስፈልገኛል ። 🙏
Jun 20, 2021Wow betam tenkara neh rasin kemashenef belay mnm yelem....gn ymr jegna mehon mitfelg kehone yihenin kfu hasabhn ashenkew lbwan mesber aytebekbihm matimechih mitanadih kehone just leave her alone ye ewnet mekeyerihn bezi taregagitaleh...🙏🏻
Jun 20, 2021