ሰለም ጓደኞቼ እንደምን አላቹ የኔ ጥያቄ አስተዳደጌ ይሁን ተፅህኖ ያረገብኝ አላውቅም ማለት በጣም ዝም እላለው ምንም የሚሰማኝን ለሰው መናገር አልችልም አንዳንዴ እራሱ ከሰው ያጣላኛል ማለት እንደሌሎች አውርቼ ስለማይወጣልኝ በቃ ወይ ክፋ ነገር አርገው ሚቆጥሩኝ ይመስለኛል ማለት ምሳሌ እቤት ከሌላ ሰው ጋር ቢጣሉ ዝም ስል የነሱን መጎዳት ምፈልግ ይመስላቸዋል በቃ ይሄ ተፈጥሮዬ ነው እባካቹ እንዴት ከሰው ልኑር ጨነቀኝ እኮ ከምር 😔😔
Jun 19, 2021Emotionochn meglets melemamed alebh... Ketnshu jemreh. I know this mknyatum endeza neberku adelem beteseb kerto erase ly rasu mnm fair yalhone neger sidereg eyayehu zm nebere mlew gn mnm trf yelewm endesu. gize ywesdal enji tlemdewaleh. Ndetm bihon meglets alebet. Leza dmo bzu kalatochn mawek ena sewoch endet beneza hunetawoch react endemiadergu (beteseboche kalastemaruh) telemamed... Youtube tutorialoch alu eyachew mitekmhn wsed keza
Jun 20, 2021