Selam le hulachum and neger hule chinklate lay yimetal bzu gize sew yegedele sew zeraf yilal yifokralm gn lmn sew gelo endezza yilal zeraf malets le sew ye mote enji sewn begedele yamralin zeraf bilm yemiyamrbet krstos adlemn ??
Jun 19, 2021ክርስቲያኖች ሰው ምንም ቢበድለን መግደል እንደሌለብን ክርስቶስ ነግሮናል። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ላይ ሰውን ከክፉ ነገር ለማስቆም የመጨርሻው አማራጭ እርሱን መግደል ነው። መጸሀፍ ቅዱስ ይህን ሀላፊነት ለመንግስት ሰቷል። መንግስት ደሞ ሰው ቀጠሮ ነው ይህንን የሚሰራው። ስለዚህ ያን ቅጥረኛ ሃጢያተኛ ማለት አንችልም። በተጨማሪም መንገስት ለዜጎች እራሳቸውን መጠበቅ እንዲችሉ መብት ሰቷል። ስልዚህ አንተን እና ቤትሰብህን ሊያጠቃ የመጣን ክፉ እንደወንድነትክ መጠን መመከት አለብክ። ግን በሁሉም ሁኔታ ገድለክ መደሰት የለብክም። ሽለላ ድፍረትክን የምትገልጽበት ነው። ስለዚህ ያን ያህል ክፋት ያለው አይመስለኝም።
Jun 20, 2021