ሰላም ሰዎች ፣ ሰሞኑን እዚህ ቻነል/ቦት ላይ በ relationship ጉዳይ ላይ "ከፍቅረኛዬ ጋር ይኼን ያህል አመታት ሆኖናል ፤ ከዚህ በፊት ይደውልልኛል/ትደውልልኛለች ፥ አሁን ግን እኔ ብቻ ነኝ የምደውለው ፣ ከዚያ busy ሆኜ ነው ይለኛል/ትለኛለች" የሚል ይዘት ያለው ጥያቄ መደጋገሙን አስተውላችኋል? 🤔 በብዙ relationship ዎች ላይ ተመሳሳይ እንከን መፈጠሩ ግራ ያጋባው እኔን ብቻ ነው ወይ?🙄
Jun 19, 20211 ሰው ነው መሰለኝ የሁሉም ፍቅረኛ
Jun 19, 2021