ግንኙነት ከጀመርን አንድ ሁለት ወር ሆኖናል ። እኔ ዘንድሮ ነው አሁን ያለሁበት ትምርት ቤት የገባሁት እሷ ደግሞ እዚው ነው የከረመችው። ግን ሲበዛ እንደምቶደኝ አውቃለው። የሆነ ሰሞን girll friendህ ICT ተቸር 2 አመት አጫውቷቷል አሉኝ። ጠየኳት እውነት እንደሆነ ነገር ግን አሁን እንደተፀፀተች ነገረችኝ። ባለፈው ደግሞ እኔን ከማግኘቷ በፊት sport teacher ያጫውታት እንደነበረ ሰማሁ!! 1. አሁን በቃ ይቺ ልጅ አሁንስ ቢሆን ከሌሎቹ ጋር ግንኙነት እንደሌላት ምን ያህል እርግጠኛ መሆን ችላለው? 2. እንደምታፈቅረኝ ባውቅም ላምናት አልቻልኩም በተለይ ደግሞ የድሮ ታሪኳን ከሰማው በኋላ( ምንስ ቢሆን 50 ሰዎች የተጫሙትን ጫማ ማን ለመግዛት ይፈልገዋል) ስለዚ ምን ትመክሩኛላቹ በፍቅራችን ልቀጥል ወይስ ይቅርብኝ
Jun 19, 2021Selalefew tarikewa ante aygebakem menagerm mekotatem emetechelew kante buhala be hone neger new endalechewm kehon be srawa afra ke tetsetsetech wanaw neger esu new so antem bihon emtwedat kehone yalefe tarikuwan eyanesak atrebeshat ye sew werem bihon ንቀክ lemalef moker Fker demo yhe new sewn kene gudletu ስህተቶች mekebel so emtwedat kehon yhen mekebel alebek
Jun 19, 2021