Campus temariwoch Endet nw wede hagerachew temelsew ye mercha card wesdew mimertut?....online temezgbo card print alaregem brother keza ahun lay linku ayseram Cardun lemawtat mefthew mendenw?
Jun 19, 2021Bikeris...❓ Gideta nw ende...🤔
Jun 20, 2021Campus temariwoch Endet nw wede hagerachew temelsew ye mercha card wesdew mimertut?....online temezgbo card print alaregem brother keza ahun lay linku ayseram Cardun lemawtat mefthew mendenw?
Jun 19, 2021Bikeris...❓ Gideta nw ende...🤔
Jun 20, 2021Ye campus temari chrash lememret miyasb ale endi
Jun 19, 2021#ምርጫ2013 የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚመርጡት እንዴት ነው? የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በምርጫ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የመራጮች ምዝገባ በኦላይን በዩኒቨርሲቲያቸው እያሉ ሲያካሂዱ ነበር። አሁን ላይ ተማሪዎች ወደቤታቸው ተመልሰዋል በምርጫው እንዴት መሳተፍ ይችላሉ ? ለሚለው የበርካቶች ጥያቄ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሚውኬሽን ኃላፊ ወ/ሪት ሶልያና ሽመልስ ለቲክቫህ ቤተሰቦች ምላሽ ሰጥተዋል። ወይዘሪት ሶሊያና ፥ "...ተማሪዎች ምዝገባውን ተመዝግበው እንደጨረሱ የተሰጣቸው ማረጋገጫ አለ። ያንን ማረጋገጫ ይዘው አቅራቢያቸው የሚገኝ ምርጫ ጣቢያ መሄድ አለባቸው" ብለዋል። አቅራቢያቸው ያለ ምርጫ ጣቢያም በትክክል የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆነው መመዝገባቸውን ሲያረጋግጥ ድምጻቸውን እንዲሰጡ ያደረጋል ሲሉ አስረድተዋል። ስለዚህ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰኞ ድምፅ ለመስጠት ምን ማድረግ አለባችሁ ? - በኦንላይን ምዝገባችሁን ያጠናቀቃችሁበትን ማረጋገጫ ወረቀት መያዝ ይጠበቅባችኋል። - በመኖሪያ አከባቢያችሁ አቅራቢያ ወደሚገኝ ምርጫ ጣቢያ በማቅናት የማረጋገጫ ወረቀቱን በማሳየት የምርጫ ወረቀት ማግኘት ትችላላችሁ። - ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እንድትይዙ ይመከራል። @tikvahethiopia
Jun 19, 2021