ስለ ፍቅር ልጅቱዋን ወድጃታለው ብዙ ጊዜ ሆኖኛል፡፡ እሱዋን የምተዋውቅበት ጥሩ ጊዜ እስኪፈጠር አላወራዋት ግን አጋጣሚውን አግኝቼ ተዋውቅን እንዲሁም ተገናኝተን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል እንዲሁም በስልክ እና በመልእክት በየቀኑ እናወራ ነበር ቢያንስ 3 ጊዜ በቀን ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስልክ የምናወራበት ሊሆን ይችላል አንዳንዱ፡፡ ግን ሰሞኑን እኔ ብቻ ነኝ ምደውለው ምታነሳው ራሱ አንዳንዴ ነው ለሁሉም ምክንያት ግን አታጣም፡፡ በግልጽ ጠይቄታለሁ አልደውል ወይ ? የተፈጠረ ነገር ካለ ብዬ ? ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ብሶ ቁጭ አለ፡፡ አሁን ብዙም ተስፋ አላደርግም ግን ልጠብቃት ወይስ?
Jun 19, 2021አባቴ በምትወደው ብዙ ተፈተን እንጂ እስከ ጥግ ድረስ ነው ምጠብቃት ጥግ ስልህ እድል መስጠት ነው ላንተም ለሷም ነው እድሉ። ሚጠበቅብህን እንዳደረክ ሲሰማህ ያኔ ነው መተው መጀመር።
Jun 19, 2021