#ምከሩኝ! ጥሎብኝ ውሸት አልወድም፤ ልዋሽ ብል እንኳ ሳላስበው እውነት አወራለሁ፤ ይህ ደግሞ ጥሩ አይደለም። ምክንያቱም ከሰውች ጋር እየተጣለሁ ነው። ሰሞኑን ከሚስቴ ውጭ ሌላ ሴት እንዳወጣሁ ብነግራት ባይብሬት አደረገች። እኔ እውነቱን ነግሪያት ይቅር ብላኝ ደግሜ ስህተት እንዳልሰራ ነበር። እሷ ግን ጥላኝ ሄደች። ምን ላድርግ?
Jun 19, 2021ውሸት አልወድም እያሉ cheat ማድረግ ክላሽ አያደረግም😳 i think ur mind is tricking you to justify ur sins.And u'll brag like u like man of truth.Fix ur self🤷♂
Jun 19, 2021