ለምንድነው አንዳንድ የኢትዮጵያ ስሞች ሸዋ የሚለውን ቃል በውስጣቸው የሚይዙት? ለምሳሌ: ሸዋዬ,ሸዋንዳይ,ሸዋንግዛው,ሸዋንግዢው,ምነውሸዋ, ሙሉሸዋ
Jun 19, 2021በጣም ደብሮሀል ማለት ነው እንዲ ከተፈላሰፍክ
Jun 19, 2021ለምንድነው አንዳንድ የኢትዮጵያ ስሞች ሸዋ የሚለውን ቃል በውስጣቸው የሚይዙት? ለምሳሌ: ሸዋዬ,ሸዋንዳይ,ሸዋንግዛው,ሸዋንግዢው,ምነውሸዋ, ሙሉሸዋ
Jun 19, 2021በጣም ደብሮሀል ማለት ነው እንዲ ከተፈላሰፍክ
Jun 19, 2021ቤተሰቦቻቸው የሸዋ አካባቢ ሰው ሲሆኑ የሀገራቸውን ስም ለማስታወስ እነዚህን ስሞች ያወጣሉ
Jun 19, 2021ሸዋንዳይ ey eko ye weche seem new
Jun 19, 2021Lemndnew andand simoch ""mulu"" milewn kal bewstachew yeyazut ? Mulualem , mulunesh , Mulugojam , Muluadmas , Muluante, Muluemebet, Mulubrhan 😂😂😂
Jun 19, 2021እኔ ሙሉአለም ነኝ
Jun 19, 2021ሸዋዚንገር😁
Jun 19, 2021አንተን ወይ አንቺን ለማናደድ😁
Jun 19, 2021ምን አጭሰሽ ነው እንደዚ አይነት ፍልስፍና ውስጥ የገባሽው
Jun 19, 2021Well, Good question. As Shoan Land and Kingdom was the toughest, strongest and epicenter of Ethiopia;still today, Ruling Shoa land is taken as being of strong and leader and decider of other exceeding nation. So, ሸዋንግዛው፣ ሸዋንዳኝ፣ ሸዋይኔ፣ ሸዋዬ፣ ሙሉሸዋ are given to seek the term of Greatness.
Jun 19, 2021sim silehone nwa
Jun 19, 2021My question too
Jun 20, 2021Lemndnew andand simoch "alem" milewn kal bewstachew yeyazut ? Adissalem wendimalem sewalem ainalem Serkalem enmealem 🤔😂
Jun 19, 2021😂dude! I think That ምነው ሸዋ word is not a name
Jun 19, 2021Nigga u trippin
Jun 19, 2021