This question is for the whole christians. እኔ ምላቹ ቆይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል በጌታ ካመንክ ትድናለህ የምትሉ ሰዎች I know biblical verse ልትጠቅሱልኝ ትችላላችሁ. ነገር ግን እኮ ሰይጣን እየሱስን ከተፈታተነው በኋላ እየሱስ እውነትም አምላክ መሆኑ ሲገባው እንደተወው bible ያስረዳል! ታድያ በናንተ ፎርሙላ መሰረት ሰይጣን ይድናል ማለት ነው!!😂 እና ይሄን ነገር ምን ያህል እውነት ነው ትላላቹ? ደሞ አንድ ሰው ካላመነ መጠመቅ የለበትም የሚል ሀሳብ የሚከተሉ ሃይማኖቶች አሉ። ቆይ የአንድ አመት ልጅ ሳይጠመቅ ቢሞትስ ብላቹ አስባቹ ታውቃላቹ? ከአዳም የወረሰው ሀጥያት እኮ አለ ካልተጠመቀ እንዴት ይድናል?
Jun 19, 2021ታድያ ሴይጣን እየሱስን ከተፈታተነው በህዋላ እውነትም አምላክ እንደሆነ ሲገባው ተወው ን እና ጥምቀትን ምን አገናኘው?? አልገባኝም? ደሞ አንድ አመት የሞላው ልጅ እኮ በ 40 ቀኑ ሴት ከሆነች በ 80 ቀን ይጠመቃሉ። ባይጠመቁም በናትና ባባት የወረሱትን እምነት ነው ይዘው ሚሞቱት። ልክ የእባብ ልጅ እባብ የፍየል ልጅ ፍየል። እንደሆነው ሁሉ። ግን ልመክርህ ወይ ልመክርሽ ምፈልገው ነገር ለማወቅ ሲጠየቅ የራስህን አመለካከት እንደ ልክ ለጥያቄህ የሚሰጠውን ምላሽ ደሞ ልክ እንዳልሆነ ቀድመህ አሳውቀህ/ሽ አትጠይቅ።
Jun 19, 2021