ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ያሳሰበኝ ነገር አለ የእህቴ ልጅ አለ እና ገና 10ኛ ክፍል ነው ግን በጣም ጅንየስ አእምሮ ነው ያለው (ጉራ አይደለም)። የሚገራርሙ ሃሳቦች ያመጣል፤የ website develop ማድረግ ና የተለያዩ የ ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ኢንተርኔት እያየ ነው የሚውል። ኣሁን ግን ያው በትግራይ በለው ሁኔታ ትምህርት ካቋረጡ አመት ከ 6 ወር አለፋቸው። እዚህ ያለሁበት አምጥቼ እንዳላስተምረው ቤተሰቦች ፍቃደኛ ኣይደሉም እና ይህን የመሰለ ጭንቅላት ደነዝ እንዳይሆን ምን ባደርግ ይሻላል???? አመሰግናለሁ
Jun 18, 2021ሞራሉን ተንከባከብለት። ነገሮች ሲመቻቹ ይቀጥላል።
Jun 19, 2021