Annnn80
#technology
ቴሌ አዲስ የጀመረውን ስልክ + unlimited data + voice የሚጠቀም ሰው ካለ please አብራሩልኝ። unlimited data le 1 wer bicha nw weyis ክሬዲቱ ሙሉ በሙሉ እስኪከፈል ነው? FYI: ቴሌ አዲስ የጀመረው ስልክ በክሬዲት በየወሩ 640 ብር ጀምሮ የሚከፈል በ2 አመት የሚያልቅ አገልግሎት ነው።
Jun 18, 20211 engagements