Engineer1044
#philosophy
#እስቲእንወያይበት ከስንት ጊዜ አንዴ በህልማችን ውስጥ ሌላ ህልም የምናይበት ህናቴ ይፈጠራል! ታድያ ይህ የምታዩት አለም ህልም ይሁን እውን ይሁን በምን እርግጠኛ ናቹ?
Jun 18, 20216 engagements
#እስቲእንወያይበት ከስንት ጊዜ አንዴ በህልማችን ውስጥ ሌላ ህልም የምናይበት ህናቴ ይፈጠራል! ታድያ ይህ የምታዩት አለም ህልም ይሁን እውን ይሁን በምን እርግጠኛ ናቹ?
Jun 18, 2021ራሴን ስቆነጥጠው ካላመመኝ ህልም ውስጥ ነኝ ማለት ነው።
Jun 18, 2021ወደ ጉድጓድ ስዘል ደንግጬ ካልነቃው እውን መሆኑን እርግጠኛ እሆናለው :D
Jun 18, 2021Min albat hilama yihonal Min albat hiwot yihonal Min albat hultuma yihonal Min albat tarik yihonal Min albat... Gn min albat naw⚡
Jun 22, 2021You remind me of the movie, "Inception"
Jun 18, 2021Yezin tekeklegna mels magegnet kefelek ye rohonda bryne the greatest secret weym be amharic tetergumual talaku mister yemilewn book anbebew abt every thing melash tagegnebetaleh
Jun 18, 2021እንገናኝ እና አረጋግጥልሀለው 😁
Jun 18, 2021