እስኪ ሰወች የሆነ ነገር በሉኝ🙏 ከልጅነቴ👫 ጀምሬ ሰፈር ውስጥ በጣም ምወዳት ልጅ አለች እና እንደምወዳት የነገርኩዋት በቅርብ ነው ጓደኛ አለኝ አለችኝ ግን ደግሞ እኔም በጣም ወድሀለሁ ትለኛለች እኔ ግን አንችን በእጀ እስከማስገባ ተስፋ አልቆርጥም ስላት እሽ ሞክር ትለኛለች ግራ ገባኝ እኮ ሙከራየን ልቀጥል ወይስ...
Jun 18, 2021ጓደኛ አለኝ.......ከዛ ደግሞ ሞክር 🤔 ምን አስባ ነው ቆይ ለማንኛውም አንቺ ልፊበት አባ የለፉበት ይጣፍጣል😊
Jun 18, 2021