Fkr lemejemer le set lj arif mibalew seat edme mn yahl nw blachu tasbalachuuu???
Jun 18, 2021እርግጥ ነው በቀጠሮ ፍቅር አይመጣም ራስን ማቀብ ግን ይቻላል.... በእኔ እይታ ለሴትም ሆነ ለወንድ በቅድሚያ ራስን መቻል (መለወጥ ) ይቀድማል ሌላ መሰናክል ውድድር ውስጥ ከመግባታችን በፊት (ከቤተሰብ ብር እየተቀበሉ በየካፌው እና ሬስቶራንቱ ለፍቅር ግንኙነት ማዋል በምንም መስፈርት ፌር አይደለም ) ለዛም ነው ራስን መቻል ቢያንስ ስራ ቢኖረን ጥሩ ነው ጎን ለጎን ትምህርቷንም ከግብ ብታደርሱ የተሻለና ዝግጁ የሆነ አስተሳስብ ስለሚኖረን ጥሩና በስሜት ብቻ የማይመራ ፍቅር እንዲኖረን ይረዳል ባይ ነኝ
Jun 18, 2021