Job03195
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ ስልኬ ላይ የካርድ ብር አለኝ እና ያንን ብር ወደ Tele Birr ማዘዋወር እችላለሁ እንዴ? ከተቻለ እንዴት እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል፡፡
Jun 18, 20215 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ ስልኬ ላይ የካርድ ብር አለኝ እና ያንን ብር ወደ Tele Birr ማዘዋወር እችላለሁ እንዴ? ከተቻለ እንዴት እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል፡፡
Jun 18, 2021agent gar hedek lesu lakilet keza isu wede accountik yazawawural
Jun 19, 2021Owww esi amsgenalew
Jun 19, 2021Michal aymeslegnm ke tele birr wede silk nw michalew gn check argi optionochun eske 10 dires silale
Jun 18, 2021Esi batame amsgenalew
Jun 18, 2021Aychalm byhon cbe hedeh transfer madreg tchlalek
Jun 18, 2021