PC legza felge nbr Ena layachew yemigebu specifications mndn nachew.... Thanks in advance
Mar 20, 2020Lemn purpose new yefelekew?
Mar 21, 2020PC legza felge nbr Ena layachew yemigebu specifications mndn nachew.... Thanks in advance
Mar 20, 2020Lemn purpose new yefelekew?
Mar 21, 2020አዲስ ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ 6 ነገሮች ✏️ 1, ምን ሊሰሩበት አስበዋል? •ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል •ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ •ለቪዲዮ ቅንብር (editing or Engineering softwares) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ ✏️ 2, ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን ሳይዝ ይምረጡ (13.3'' ,15.6'',17.3'') ✏️ 3, የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በ ጥልቀት ይመርምሩ •ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others) •ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB ..and above) •ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above) •ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ (re-writable) ✏️ 4, ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው።ሊደራደሩበት አይገባም! 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው። ✏️ 5, ኦፕሬቲንግ ሲስተም (windos7, windows8, windows10, mac, ubuntu, fedora and others) ✏️ 6, አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ (brand new) ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished) መሆኑን ይጠይቁ! ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ contact/group/channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @ethiotec ╚═════📌Share📌══
Mar 21, 2020