የኔ ፍቅረኛ ነዉ ምንም አይነት ጊዜ ሰቶኝ አያቅም ማለት እኔ ብቻ ነኝ ምደዉለዉ ሚሴጅም ምልከዉ ብቻ እሱ ከስንት አንዴ ደክሞኝ እራሱ ነግሬዉ አስተካክላለዉ ይላል ግን ምንም ያዉ ነዉ ብዙ ጊዜ ስንጣላ እራሱ እኔ ነኝ ይቅርታ ምጠይቀዉ ብቻ ወድሻለዉ ልለይሽ አልፍልግም ይላል ቃል ይገባልኛል ስታመም የሆነ ነገር እንኩዋን ተፈጠረ ብለዉ አይመጣም እንደፍቅረኛ እንኩዋን ተንከባክቦኝ አያቅም ግን አብረን እንተኛ የሚለዉ ቃል ድንገት ሲነሳ በደስታ ብዛት ዛሬ ካልሆነ አለ ግን ተሳስቶ በቀጠሮ ሰዓት ተገኝቶ አያቅም እስቲ ምን ላድርግ እኔ ጨነቀኝ እስቲ እናንተ አንድ ነገር በሉኝ ምን ላድርግ?
Jun 17, 2021አኹን እዚ እንደፃፍሽው ሚሰማሽን ንገሪው እናም ካላስተካከል አንቺ ከምትጎጂ ብትለያዩ ይሻላል
Jun 17, 2021